ለብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__________________
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=344182684410635&id=100064567187444
በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ጤና መኮንን፣ ፋርማሲ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ፣ ሚድዋይፈሪ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜዲስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች ተመርቃችሁ የጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው የሚሰጠው ከግንቦት 01-05/2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን የፈተናውን ፕሮግራም በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
No comments:
Post a Comment