ጠያቂ ነኝ እኔ
ያስቀየምኩት ካለ : በ ስካሁን ቆይታ
ያስከፋውት ካለ : በ እኔ ልቡ ደምታ
በአምላክ ስም በሉኝ: እባካችሁን ይቅረታ
ደካማ ፍጡር ነኝ : በስራዬም ዘንጊ
በማላቀው ነገር : የሰው ሰሜት ወጊ
ይሆናል ባላልኩት : ጭራሽ ባላሰቡኩት
ጎድቼ ይሆናል : የአንዳችሁን ስሜት
ግና አውቄ ባይሆን : ክፋት አስቤ
ይቅር በሉኝ እና : ይሰብሰብ ሀሳቤ
ለፈጣሪ ብዬ ሁሉን እወዳለሁ
ያስቀየምኩት ካለ ይቅርታ ብያለሁ
ABRHAM ZELALEM
No comments:
Post a Comment